ጀግና ማን ነው?

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ አርበኞች ጣሊያንን ድል ያደረጉበት 75ኛ የድል በዓል ሐሙስ እለት ተከብሯል። ዛሬ በናንተ ህይወት ጀግንነትን እንዴት ትገልጹታላችሁ? ለናንተስ ጀግናችሁ ማን ናት/ነው? በጋቢና ዝግጅታችን ስለዚህ ተችተናል።