ኮንጎ የተከሰተው ኢቦላ ወደ ሌሎች ሃገሮች ሊስፋፋ እንደሚችል ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

ኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፖብሊክ ውስጥ የተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ድምበር ተሻግሮ ወደ ሌሎች ሃገሮች ሊስፋፋ እንደሚችል የዓለም የጤና ድርጅት ሥጋቱን ገልጿል። በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በአሁኑ ሰዓት በኢቦላ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አሥራ ሦስት የደረሰ ሲሆን አርባ ስምንት ሰዎች ደግሞ በበሽታው መሞታቸው ተገልጿል።