የዓለም የጤና ድርጅት

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ሀገራቸው ለዓለም የጤና ድርጅት የምትሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያቆሙ ካሳወቁ ወዲህ ድርጅቱ ክፍተቱን ሊሞላ የሚችልባቸውን መላዎችና መንገዶች እያፈላለገ መሆኑን ተገልጿል።