ለመጪው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ማዕበሎች ዝግጅት እንዲደረግ የዓለም የጤና ድርጅት አሳሰበ

Your browser doesn’t support HTML5

የዐለም የጤና ድርጅት አዳዲስ የኮቪድ 19 ዝርያዎች እየተዛመቱ መሆናቸውን ገልጾ አስጠነቀቀ። ሰዎች አስፈላጊዎቹን የጥንቃቄ ርምጃዎች ነቅተው በመተግበር ራሳቸውን እና ሌሎችን ከበሽታው እንዲጠብቁ አሳስቧል።