የዓለም የጤና ድርጅት ጉባኤ

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለም የጤና ድርጅት በሚቀጥሉት ሰላሣ ቀናት ውስጥ “ጉልህ” ያሏቸውን ለውጦች ካላደረገ አሜሪካ የምሰጠውን ድጋፍ ለተወሰነ ጊዜ ከማቋረጥ አንስቶ እስከ ዘለቄታው ሊያቆሙ እንደሚችሉ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ አስጠንቅቀዋል።