የሲዳማን ክልል መሆን ተከትሎ የምሁራን እና የፖለቲካ ተንታኞች አስተያየት

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

የሲዳማን ክልል መሆን ተከትሎ በሌሎች ዞኖች የተነሱ ጥያቄዎችን ከግምት ያስገባ አደረጃጀት ሊኖር እንደሚችል አንዳንድ ምሁራን እና የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ፡፡