በምዕራብ ኦሮምያ የኢንተርኔትና ስልክ መቋረጥን አስመልክቶ አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

በምዕራብ ኦሮምያ አራቱም ወለጋ ዞኖች የኢንተርኔትና ስልክ መቋረጡ በህገ-መንግሥቱ የተደነገገውን ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት የሚጋፋ ከመሆኑ በተጨማሪ ከቴሌኮሙኒኬሽን ዐዋጅ ጋርም የሚጣረስ ነው ሲሉ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ምሁራን ተናገሩ።