በምዕራብ ኦሮምያ ወለጋ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ጀመረ
Your browser doesn’t support HTML5
በምዕራብ ኦሮምያ ወለጋ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት እንዲጀመር የተደረገው “በአካባቢው ሰላም እና መረጋጋት በመስፈኑ ነው” ብሏል መንግሥት።
የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
Your browser doesn’t support HTML5