ድምጽ "ለባለኖቤል የጀግና አቀባበል" - አዲስ አበባ ዲሴምበር 11, 2019 ፀሐይ ዳምጠው Your browser doesn’t support HTML5 የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ኦስሎ፣ ኖርዌይ ተገኝተው ትናንት የተቀበሉትን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን አዲስ አበባ ላይ ለመቀበል ዝግጅት እየተደረገ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ ነው አዲስ አበባ ይገባሉ የተባለው።