በኮቪድ ሳቢያ እየጨመረ የመጣው ያለእድሜ ጋብቻ ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል ትምህርት ቤቶች ከተዘጉ በኋላ፥ የታዳጊ ሴቶች ያለዕድሜ ጋብቻ እና ጾታዊ ጥቃት ጨምሯል፡፡ በተለይም በቅርቡ የአማራ ክልል ያወጣው መረጃ ይህንኑ ያጠናከራል፡:  ይህንን በተመለከተ ጉዳዩ ተገቢውን ትኩረት እንዲያገኝ በሚል ዓላማ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማሕበር ባለፈው ቅዳሜ የድረገጽ ውይይት (ዌቢናር)አሰናድቶ ነበር፡፡  ኤደን ገረመው ውይይቱን ተከታተላ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡