ትረምፕ ውጤቱን ሲሞግቱ ባይደን የሽግግር ሥራ ጀምረዋል

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ትረምፕ በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊው ምርጫ ይጭበረበራል የሚለው እምነታቸውን አሁንም ገፍተውበታል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ፣ የምርጫው አሸናፊ መሆናቸውን የተነበየው የቀድሞ ም/ል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ደግሞ በዚህ ሳምንት የኮቪድ-19 ግብረ ኃይል እንደሚያቋቁሙ አስታውቀዋል፡፡