የባይደን አስተዳደር ለአሁኑ F-16 ተዋጊ ጀቶችን ለዩክሬን አይልክም

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ቢያንስ ለአሁኑ F-16 ተዋጊ ጀቶቿን ለዩክሬን እንደማትልክ አስታውቃለች፡፡ ይሁን እንጂ የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሌስያስ እንደዘገበችው አንዳንድ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት ዋይት ሀውስ አቋሙን እንዲቀይር ግፊት እያደረጉ ነው፡፡