የባይደን አስተዳደር 37 ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታ ለዩክሬን ለመስጠት አቅዷል

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ ሪፐብሊካኖች አብላጫ መቀመጫ የያዙበት አዲሱ የተወካዮች ምክር ቤት በመጪው ጥር ወር ሥራ ይጀምራል። ይህ ከመሆኑ በፊት በቀጣዮቹ ሳምንታት ውስጥ ለዩክሬን የ37 ቢሊዮን ዶላር ዕርዳታ ለማስፈቀድ የባይደን አስተዳደር እየተንቀሳቀሰ ነው።