የጆ ባይደን ሚስጥራዊ ሰነድ አያያዝና ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ምርመራ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ የሲቪል መብቶች ተሟጋቹ የዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ በምታስታውስበት በዚህ ሳምንት ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን የመንግሥት ሚስጥራዊ ሰነዶች አያያዛቸውን አግባብ የሚያጣራ የምርመራ ሂደት ከፊታቸው ተደቅኗል።

ሁለቱም የፖለቲካ ፓርቲዎች ሪፐብሊካኖች እና ዴሞክራቶች በጉዳዩ ላይ እየተካሄደ ባለው ምርመራ አስፈላጊነት ላይ ይስማማሉ።

ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።