የተከፋፈለው ም/ቤት በአስቸጋሪዎቹ ጉዳዮች ላይ መነጋገር ይኖርበታል

Your browser doesn’t support HTML5

በመጨረሻም የዩናይትድ ስቴትስ አፈጉባዔ ቃለ መሃላ በመፈፀማቸው የሪፐብሊካን ሕግ አውጭዎች በአጀንዳዎቻቸው ላይ መሥራት ይችላሉ፡፡ የባይደን አስተዳደርን “የቁጥጥርና ሚዛን አሠራር ስለመጠበቅ እቅዶቻቸውንና፣ ምን ማሳካት እንደሚፈልጉ እያስታወቁ ነው፡፡

በዚህ ዙሪያ የተጠናቀረውን የዋሽንግተን በዚህ ሳምንት ዝግጅት ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።