በአሜሪካዊያኑ ሴናተሮች ዘንድ ንግግር የበረታበት የባይደን አጀንዳ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት ዴሞክራቲክ እንደራሴዎች የአየር ንብረት ለውጡን፣ የጤና ጥበቃን፣ ግሽበትና ታክስን በሚመለከት ያቀረቡትን ከፍ ያለ በጀት የያዘ አጠቃላይ የህግ ረቂቅ ዝርዝር ባለፈው ሣምንት ይፋ አድርገዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ ረቂቁ ከሪብሊካኑ ሴኔተሮች ጠንካራ ተቃውሞ እየገጠመው መሆኑን ሪፖርተራችን አራሽ አራብሳዲ ዘግቧል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/