ዋሽንግተን በዚህ ሳምንት

Your browser doesn’t support HTML5

እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ1973 የፀደቀውን እና "ሮቪዌድ" በሚል መጠሪያ የሚታወቀውን ፅንስን ማቋረጥ በአገር አቀፍ ደረጃ ሕጋዊ ያደረገ ታሪካዊ ውሳኔ ለማጽናት በወጣ ረቂቅ ሕግ ላይ ዲሞክራት የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በያዝነው ሳምንት ድምፅ ለመስጠት ግፊት እያደረጉ መሆናቸው ተሰማ። በሪፐብሊካን የምክር ቤት አባላት የመታገድ ዕድል እንደሚገጥመውም ተገምቷል።

የአራሽ አራብሳዲ ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይመልከቱ።