ዋሽንግተን በዚህ ሳምንት

Your browser doesn’t support HTML5

አንድ ጠመንጃ ያነገተ የ18 ዓመት ወጣት ባለፈው ሳምንት ከትምህርት ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ ገብቶ 19 ሕጻናትን እና ሁለት መምህራን ተኩሶ ከገደለ በኋላ በዩናይትድ ስቴትስ የጦር መሳሪያ ባለቤትነት መብትን በሚደነግገው ሕግ ዙሪያ የማሻሻያ ለውጥ አስፈላጊነት ዙሪያ አዲስ ውይይት ቀስቅሷል።

ሚሼልኩዊን ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉት።