የዲሲ ፖሊስና እሳት አደጋ ዩክሬናዊያንን ለመርዳት እየተንቀሳቀሱ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ መናገሻዋ ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ፖሊስ እና የእሳት አደጋ ሠራተኞች ለዩክሬን ሰብዓዊ ዕርዳታ ለመላክ እየተንቀሳቀሱ መሆናቸው ታውቋል። በዋሽንግተን አካባቢ ያሉ በርካታ በጎ ፈቃደኞችም ለዩክሬን እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ዕርዳታዎችን ሰብስበው በመላክ ሥራ ላይ ተሠማርተዋል።

አና ኮስቱሼንኮ ያጠናቀረችውን ዘገባ ቆንጂት ታየ ታቀርበዋለች።