በዋግ ሕምራ የረሃብ ሥጋት አለ

  • መለስካቸው አምሃ

ዋግ ሕምራ

Your browser doesn’t support HTML5

በዋግ ሕምራ የረሃብ ሥጋት አለ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ህምራ ዞን ጋዝጊብላ ወረዳ ውስጥ የአንዳንድ ቆላማ አካባቢዎች ነዋሪዎች «በቂ ዝናብ አላገኘንም» ሲሉ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

በቀደመው ዓመትም ተመሣሣይ ችግር ደርሶ መራባቸውንም ተናግረዋል።

በወረዳው የግብርና ፅሕፈት ቤት የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ኃላፊ ችግር መኖሩን አረጋግጠዋል።

መለስካቸው አምኃ ተከታዩን ዘግቧል።