የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ የመራጮች ምዝገባ እየተካሄደ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ የመራጮች ምዝገባ ሰላማዊና በተቀናጀ መንገድ እየተካሄደ ቢሆንም በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች የካርድ እጥረት መኖሩን ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርችጫ ቦርድ የግብዓት ችግር የለብኝም፤ ጉድለት በታየባቸው ጣቢያዎች እያየሁ እያደረስኩ ነው ብሏል።