የበጎ ፍቃድ ስራዎችና የወጣቶች ተሳትፎ

Your browser doesn’t support HTML5

እንደራሴ የወጣቶች ማህበር በኢትዮጵያ የበጎ ፍቃድ ስራዎችን በማስተዋወቅ ማህበረሰቡን ለመርዳት እና ለወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር በንቃት ይሳተፋል።

የአሜሪካ ድምጽም ከማህበሩ ፕሬዝዳንት አቶ ብሩክ አስቻለው ጋር በኢትዮጵያ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ባህል፣ወጣቶች የሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች እና መንግስት ሊኖረው ስለሚገባው ሚና ዙርያ አነጋግሯቸዋል፡፡