የአሜሪካ ድምፁ ተወልደ ወልደገብርዔል ወደ ኤርትራ ተጉዞ የተለያዩ ሥፍራዎችን ተመልክቷል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የአሜሪካ ድምፁ ተወልደ ወልደገብርዔል ወደ ኤርትራ ተጉዞ የተለያዩ ሥፍራዎችን ተመልክቷል።
ወደ ኢትዮጵያም ጎራ እያለ አንዳንድ አካባቢዎችን ጎብኝቷል።
እዚያው መስክ ላይ በነበረ ጊዜ የአሰብና የሌላውንም የኤርትራ ቆይታውን በቃለ-ምልልስ ዘግቦ ነበር።
የተያያዘው የድምፅ ፋይል የተወልደን የኤርትራ የዛሬ ሁኔታ ዘገባ ይዟል።
Your browser doesn’t support HTML5