ከኢትዮጵያ ለናሳ የጠፈር ተመራማሪዎች ስኮት ኬሊ እና ሚካል ኮርኒየንኮ የቀረበ ጥያቄ

Your browser doesn’t support HTML5

ከኢትዮጵያ ለናሳ (NASA) የጠፈር ተመራማሪዎች ስኮት ኬሊ (Scott Kelly) እና ሚካል ኮርኒየንኮ (Mikhail Korniyenko) የቀረበ ጥያቄ ‪ተመራማሪዎቹ በህዋ በአሁኑ ወቅት ለአንድ ዓመት በዓለም አቀፉ የጠፈር ጣብያ (International Space Station) በአይነቱ ረጅም የሆነ ጉዞ ለማስመዝገብ ጥረት ላይ ይገኛሉ። ከየእንግሊዝኛ ቋንቋ ዝግጅት ጋር ከጠፈር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ ከኢትዮጵያ የቀረበላቸውን ጥያቄ አስተናግደዋል።