በውጭ ሃገር ልጆች ስናሳድግ ማወቅ ያለብን ነገሮች ምንድናቸው?

Your browser doesn’t support HTML5

ከተለያዩ ሃገራት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ የሚመጡ ወላጆች ልጆቻቸው የሃገራቸውን ባህል፣ እሴቶች እና ሃይማኖት ይዘው እንዲያድጉላቸው ይጥራሉ። ይሁን እንጂ ኑሮ ለመግፋት በሚኖር የስራ ብዛት፣ የአሜሪካንን ባህል እና የልጆች አስተዳደግ ባለመረዳት ከልጆቻቸው ጋር ሲጋጩ ይስተዋላል።

ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ወላጆችም ይኸው ችግር ያጋጥማቸዋል። ለመሆኑ ልጆችን በውጭ ሀገር ለማሳደግ ምን ያስፈልጋል? በዩናይትድ ስቴትስ ሜሪላንድ ግዛት የሞንጎሞሪ ካውንቲ የተማሪዎች አማካሪ የሆኑት አቶ ግርማ ከበደ ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/