የዓለም የጤና ድርጅት በ2022 ዴልታ እና ኦሚክሮን የተሰኙት የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ጥምር ስርጭት ያሰጋል አለ

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለም የጤና ድርጅት ዴልታ እና ኦሚክሮን የተሰኙት የኮሮና ቫይረስ ዝርያዎች ጥምር ስርጭት መጨመሩ ከፍተኛ የሆነ ሞትን የሚያስከትል የኮርና ቫይረስ ማዕበል ሊያስነሳ ይችላል ሲል አስጠነቀቀ፡፡ በ2022 አለም በጋራ የክትባት ኢፍትሃዊነት መዋጋት ካልቻለም አዳዲስ የኮርና ቫይረስ ዝርያዎች ያሰጋሉ ብሏል፡፡