ምግብ የጫኑ ተጨማሪ 40 መኪኖች ዛሬ ወደ ትግራይ ይገባሉ ሲል ተ.መ.ድ አስታወቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ቃል አቀባይ ስቴፋኒ ዱጃሪክ በትላንትናው ዕለት በሰጡት መግለጫ በሰሜን ኢትዮጵያ ባለው ጦርነት ምክንያት 2.1 ሚሊየን ሰዎች መፈናቀላቸው ዓለም አቀፉን የፍስልተኞች ድርጅት በመጥቀስ ገልጸዋል፡፡