በሱዳን የሰልፈኞች እና አድማ በታኞች ትንቅንቅ

Your browser doesn’t support HTML5

በትላንትናው ዕለት የመላው ሱዳን አውራ ጎዳናዎች በሰላማዊ ሰልፈኞች ተሞልተው ውለዋል፡፡ የሱዳን የጸጥታ ሃላፊችም በመላው ሃገሪቱ የተቀጣጠለውን የተቃውሞ ሰልፍ ለማስቆም አስለቃሽ ጭስ ተኩሰዋል፡፡