ቻይና ከኢትዮጵያ ጋራ ሁሉን አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር እንደምትሻ ሺ ጂንፒንግ ገለጹ  

  • konjit taye

Your browser doesn’t support HTML5

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋራ ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ማጥበቅና የሁለቱን ሀገራት ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት፣ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ተናገሩ፡፡  ፕሬዚዳንቱ፣ ትላንት ረቡዕ፣ በደቡብ አፍሪካ - ጆሐንስበርግ፣ የብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ካደረጉት ጉባኤ ጎን፣ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋራ፣ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በሲሲቲቪ ተጠናቅሮ አሶሲየትድ ፕሬስ የተጋራውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።