የአመጋገብ ስርዓት መታወክ ምንድነው?
Your browser doesn’t support HTML5
እራሱን የቻለ የጤና ችግር ሲያስከትል የሚፈጠር ነው። የአለም የጤና ድርጅት ሳይቋርጡ ያገኙት ሁሉ አግበስብሶ መመገብ፣ አብዝተው ከበሉ በኋላ መልሶ ማስወጣት አሊያም ከነጭራሹ ምግብ ለመመገብ መጥላት የመሳሰሉ የአመጋገብ እክሎች መኖራቸውን መዝግቧል። በአለም ዙሪያም 70 ሚሊየን የሚደርሱ ሰዎች በአመጋገብ ስርዓት እክሎች እንደታወኩ የጤና ድርጅቱ አስታውቋል።