ሱስ እና ጫናው
Your browser doesn’t support HTML5
የጤና ባለሞያዎች ሱስ በተለምዶ ከሚታወቁት ከሀሺሽ እና ከመጠጥ ባለፈ በዕለት ተዕለት በምንጠቀማቸው ስልካችን ላይ ባሉ መተግበሪያዎችን እና ጌሞች አማካኝነት በማናችንም ላይ ሊከሰት ይችላል ይላሉ፡፡
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ሳምንታዊ የጤና መሰናዶ ይከታተሉ/
Your browser doesn’t support HTML5