ተፈጥሮ በጤናችን ላይ ያለው አዎንታዊ ሚና

Your browser doesn’t support HTML5

ጊዜን ከተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ለአካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ጤና ጠቃሚ መሆኑን ምን ያክሎቻችን እናውቃለን? ባለሞያዎች ጊዜን ከተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ጭንቀትን እና ድባቴን በመቀነስ ለአዕምሮ ጤና የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ይላሉ። ከዚህ በተጨማሪም በሰውነት ጡንቻዎች ውስጥ ያለው የጭንቀት መጠን መቀነስም ለአካላዊ ጤና ደህንነት ሚና ከፍተኛ ሚና ይጫወታል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/