የጤና አቅርቦት ተደራሽነት እና መላዎቹ

Your browser doesn’t support HTML5

የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማኅበረሰብ ደህንነት እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት መሰረታዊ አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ ነው፡፡ የጤና አገልግሎት አቅርቦት ሲባል ታዲያ በሽታዎችን የመከላከል፣ የምርመራ፣እና የክትትል አገግሎቶችን ያጠቃልላል፡፡ እ.ኤ.አ በ2021 ዓ.ም በተካሄደው የአፍሪካ የጤና አጀንዳ ጉባዔ ላይ በመላው አፍሪካ እስካሁን ድረስ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት መጠን 52 ከመቶ ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ይኸን ተክትሎም የጤና ባለሞያዎች የህክምና አገልግሎት ለተገልጋዩ ምቹ በሆነ ሁኔታ፣ በተመጣጣኝ ዋጋ ለሁሉም እንዲደርስ መደረግ አለበት ሲሉ ጥሪ ያቀርባሉ፡፡ በተጨማሪም መንግስታት በትብብር መስራት እንዳለባቸውም ያሳስባሉ።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የኑሮ በጤንነት መሰናዶ ያግኙ/