ግላኮማ የብርሃን ነርቮችን ደኅንነት መጉዳት ብቻ ሳይሆን ለሙሉ የብርሃን (የማየት ዕጦትም ያጋልጣል። ሙሉ ለሙሉ ሊድኑ ከማይችሉ የማየት ችግርን ከሚያስከትሉ ሕመሞች መካከል ግላኮማ ቀዳሚው ሲሆን ዐይነ-ሥውርነትን ከሚያስከትሉ የጤና ችግሮች በሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ሳምንታዊ መሰናዶ ያግኙ/
ስለግላኮማ ምን ያህል ያውቃሉ?
Your browser doesn’t support HTML5
ከስሜት ህዋሶቻችን "ዐይን" ወይም ከተፈጥሮ ተሰጥዖች ሁሉ "ማየት ይበልጣል" የሚሉ ጥቂት አይደሉም። ግላኮማ "የዕይታ ነርቮችን የሚጎዱ የተለያዩ ሁኔታዎች ስብስብ ነው" ሲል የዓለም የጤና ድርጅት ይገልፀዋል።