የአማካይ ዘመን ምርጫ መራጮች እና አስመራጮች አስተያየት
Your browser doesn’t support HTML5
ዛሬ በመላ ዩናይትድ ስቴትስ የአማካይ ዘመን ምርጫ እየተካሄደ ነው። በአርሊንግተን ቨርጂኒያ ማዕከላዊ ቤተመጽሐፍት ምርጫ ጣቢያ የተገኙ መራጮች እና አስመራጮች አስተያየታቸውን አካፍለውናል።
/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/
Your browser doesn’t support HTML5