በካታር ጎዳናዎች ላይ የእግር ኳስ ትዕይንት የምታሳየው ባለሂጃቧ ወጣት

Your browser doesn’t support HTML5

ማይሚ አስጋሪ የእግር ኳስ ክህሎት ያላት እና የቲኪቶክ ዝነኛ ናት። ተስፋዋ የማህበራዊ ሚዲያ ዝነኛነቷን በመጠቀም ሂጃብ የለበሱ እና ከሁሉም ቦታ የሚመጡ ሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች እንዲለመዱ እንዲሁም በወንዶች ብቻ የሚመራውን እግር ኳስ እንዲጫወቱ ማነሳሳት ነው።


ማይሚ ተወልዳ ያደገችው በዴንማርክ ነው። በአለም ዋንጫው ወቅት እንደዚህ ዓይነት የእግር ኳስ ተስዕጦ ትዕይንቶችን ከኳታር ስታዲየም ውጪ ስትሰራ የሚያሳይ ቪዲዮ በማኅበራዊ ጀመረች። እነዚህ አጫጭር ቪዲዮዎችም ከፍተኛ አድናቆት ማግኘት የጀመሩ ሲሆን ቲክቶክ ላይ በአንድ ልጥፍ 19.6 ሚሊዮን ተመልካቾችን ማግኘት ችላለች።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ያግኙ/