ኢጋድ በሶማሊያ የአየር ንብረት ለውጥ ውጤቶችን ለመጋፈጥ የሚያግዝ የምርምር ማዕከል ከፈተ
Your browser doesn’t support HTML5
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታዊ ባለስልጣን /ኢጋድ/ ሶማሊያ ውስጥ ከፈተ።ባለፈው ዓመት ደርሶ የነበረ እጅግ የከፉ የተባሉ የድርቅና የጎርፍ አደጋዎች ግማሽ ሚሊየን የሚሆኑ ሰዎችን ያፈናቀሉ ሲሆን በዚህ ዓመትም ከሃገሪቱ ህዝብ ግማሽ ያህሉ አፋጣኝ ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ተገልጿል።