በጉጂ ዞን ከ200 ሺሕ በላይ ሰው እርዳታ ይጠብቃል

Your browser doesn’t support HTML5

በድርቅና በፀጥታ ችግሮች ምክንያት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን ከሁለት መቶ ሺህ በላይ ሰው እርዳታ እንደሚያስፈልገው የዞኑ የአደጋ ሥጋት አመራር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። የአካባቢው ነዋሪዎች በቂ ድጋፍ እንዳልቀረበላቸው ተናግረዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/