ቪድዮ የከሸፈው የጊኒ ቢሳው መፈንቅለ መንግስት ፌብሩወሪ 02, 2022 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ጊኒ ቢሳው ዋና ከተማ በመንግስት ላይ ተቃጥቶ ከከሸፈው መፈንቅለ መንግስት በኋላ በተረጋጋ ሁኔታ እንደምትገኝ የሃገሪቱ ፕሬዘዳንት በትላንትናው ዕለት አስታወቁ::