ጄን ዚ መራጮች እና የትራምፕ ፖሊሲዎች

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዩናይትድ ስቴተስን ለመምራት ሥልጣን ላይ ከወጡ ቀናት ተቆጠሩ፡፡ በሥልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው ለደጋፊዎቻቸው ካፒታል ዋን ተብሎ በሚታወቀው የስፖርት እና የመዝናኛ ስታዲየም ባደረጉት ንግግር፤ የመጨረሻ ልጃቸው ባረን ትራምፕ ምክር እና ድጋፍ  በመቀበላቸው ከተቀናቃናቸው በተለየ መልኩ ከ30 በመቶ በላይ የወጣት መራጮችን ድምጽ ማግኘታቸውን ተናግረዋል፡፡

ለመሆኑ ጄን ዚ ተብለው የሚጠሩት እነዚህ የመራጭ ቡድኖች ከፖሊሲ አኳያ ፍላጎታቸው ምንድነው? የሚለውን በተመለከተ በካሊፎርኒያ ግዛት ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርት የሆኑትን ዶ/ር ሳባ ተስፋዮሃንስን ጋብዘናል፡፡