የሴቶች የፖለቲካ ውሳኔ ሰጪነት እንዲሰፋ የምትሰራው ትምራን ተቋም

Your browser doesn’t support HTML5

ትምራን ተቋም ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በውሳኔ ሰጪነት እንዲሳተፉ እና የሚገባቸውን የፖለቲካ እኩልነት እንዲያገኙ የምትሰራ ተቋም ናት። 'ትምራን እንስት ተቋም ናት' ይላሉ የተቋሙ ስራ አስኪያጅ እየሩሳሌም ሰለሞን። በቅርብ ጊዜም ሴቶች ለሰላም መምጣት እንዲሳተፉ ጥሪ ያደረገ ሰልፍ ትምራን አድርጋለች። /ዝርዝሩን ከተያይዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/