አካል ጉዳተኛው ሰዓሊ እና የኮቪድ ጫናዎች
Your browser doesn’t support HTML5
ኒክታር ቤንዲቶ በደቡብ ማዕከላዊ ሞዛምቢክ የሚኖር ሰዓሊ ሲሆን አካል ጉዳተኛ ነው፡፡ ነገር ግን ጉዳቱ ሳያግደው የሕጻናት የኪነ ጥበብ ት/ቤት የመክፈት ህልም አኑሯል፡፡
/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የምስል ፋይል ይከታተሉ/
Your browser doesn’t support HTML5