እናትነት እና የሴቶች ጤና

Your browser doesn’t support HTML5

የእናቶች ጤና በመላው ዓለም በጥር ወር ይታሰባል። አንዲት ሴት ለጤናማ እናትነት እንድትበቃ፤ ከታዳጊነቷ አንስቶ የስነ ተዋልዶ እውቀት ሊኖራት ይገባል። በእርግዝና፣ ወሊድ እና ድህረ-ወሊድ ወቅቶችም አካላዊ እና ስነልቦናዊ ለውጦችን በተመለክተ ግንዛቤ ማዳበር ያስፈልጋል። ዶ/ር ቤተል ሳምሶን በሴቶች ጤና ዙሪያ አገልግሎት የሚሰጥ የእቴጌ መተግበሪያ መስራች ናት። ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ያደረገችውን ቆይታ ይከታተሉ።