የዓለም ገበያን የተቀላቀለው ቁንጂና ዲዛይን

Your browser doesn’t support HTML5

ቁንጅና ተስፋዬ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በስነ ሕንጻ የተመረቀች ሲሆን ከምርቃ በኋላ ባሉት ባለፉት አምስት ዓመታት ጊዜ ውስጥ ግን ቁንጅና በሚል የምትሰራቸው የልብስ ዲዛይኖቿ ታዋቂነትን እያገኘች የመታች ወታት ዲዛይነር ናት፡፡ ቁንጅና ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርጋለች፡፡