የኢትዮጵያዊያን ሙስሊም ህጻናት ልጅነት በአሽር ቤት - ቆይታ ከሐውለት አህመድ ጋር   

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያዊያን ሙስሊም ህጻናት ልጅነት በአሽር ቤት - ቆይታ ከሐውለት አህመድ ጋር
አሽር ቤት የሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ህጻናትን ተሞክሮ የሰነደ አዲስ መጽሃፍ ነው። ሐውለት አህመድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የንግድ ስራ ትምህርት ቤት መምህርት ስትሆን በተጨማሪም የእስላማዊ ንግድ ስራ እና ባንክ ስርዓት የ ፒኤችዲ ተማሪ ናት። አሽር ቤት መጽሃፍ ባለፈው ቅዳሜ የካቲት 11/2015 ዓ.ም በሀገር ፍቅር ቲያትር ተመርቋል።
ካለፈ የልጅነት የአሽር ቤት ታርኳ በመነሳት የጻፈችው ይኸው መጽሃፍም በኢትዮጵያ ስነጽሁፍ ታሪክ ውስጥ እምብዛም ያለተሰነደውን የአሽር ቤት ታሪክ ወይም የእስልምና ሃይማኖት ትምህርት ቤት ውስጥ ያለ የልጅነት ተሞክሮን የሚያስቃኝ ነው።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው የምስል ፋይል ያግኙ/