የከፍተኛ ትምህርት ማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች እጣ

Your browser doesn’t support HTML5

በ 2016 ዓ.ም የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና የዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት ላላመጡ በመቶ ሺዎችለሚቆጠሩ ተማሪዎች መንግስት ከወዲሁ መፍትሄ ካላመጣ ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ ሊፈጠር እንደሚችል ባለሞያዎች እየተናገሩ ይገኛሉ። የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ተማሪና ወላጆች  መንግስት የዩንቨርስቲ መግቢያ ውጤት ላላመጡ ወጣቶች  ልዩ ትኩረት ሊሰጥ ይገባል ብለዋል:: 

ለመሆኑ የዩኒቨርስቲ ውጤት ያላመጡ ተማሪና ወላጆች ምን እያሉ ነው? መንግስትስ ምን ዓይነት የመፍትሄ አማራጭ አቅርቧል?
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/