የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር

Your browser doesn’t support HTML5

በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ቀናት ላይ በየዓመቱ ሚያዚያ ወር የሚከበረውን የዓለም የኦቲዝም ግንዛቤ ማስጨበጫ ወርን ምክንያት በማድረግ፤ የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የጎርጎሮሳዊያኑ መጋቢት 02 ቀን የዓለም ‘ኦቲዝም አክሴፕታንስ’ ኦቲዝምን የመቀበያ እና የመረዳት ቀን ኾኖ እንዲከበር ማጽደቃቸውን ዋይት ኋውስ አስታውቋል። በዓለም ላይ የግንዛቤ እጥረት ካለባቸው የጤና እክሎች መካከል ኦቲዝም አንዱ ነው።

ኤደን ገረመው ወሩን ምክንያት በማድረግ በቴክሳስ ግዛት ዳላስ ከተማ የህጻናት ሀኪም እና የህጻናት ልብ ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑትን ዶ/ር ውብሸት ላቀውን አነጋግራ ያሰናዳችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።