ከ40 ዓመታት በላይ የኒውዮርክ ፍርድ ቤት ውሎዎችን በሥዕል የከተበችው አሜሪካዊት

Your browser doesn’t support HTML5

ጄን ሮዝንበርግ፣ የሠዓሊነት ሥራዋን የጀመረችው፣ በ1980ዎቹ በኒውዮርክ ከተማ ነበር፡፡ ሴተኛ አዳሪዎችን በመሣል ነበር የጀመረችው፡፡ ከአራት ዐሥርት ዓመታት በኋላ ዛሬም ድረስ በሠዓሊነት የዘለቀችው አርቲስቷ፣ አሁን ላይ፣ በታዋቂ ሰዎች የፍርድ ቤት ውሎዎች ላይ አተኩራ ትሥላለች፡፡ /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/