ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እያተረፉ ያሉት የናይጄሪያ ፊልሞች
Your browser doesn’t support HTML5
ኖሊዉድ በመባል የሚታውቀው የናይጄሪያ የፊልም ኢንዱስትሪ፣ በዓለም ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ፊልሞች ለዕይታ በማቅረብ ከሕንዱ ቦሊውድ በመቀጠል ግዙፉ ነው፡፡የኖሊዉድ ፊልሞችም፣ በጥበባዊ ይዘታቸውና ጥራታቸው በማደግ በቦክስ ኦፊስ ላይ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ ጀምረዋል፡፡
የቲሞቲ ኦቢዙን ዘገባ ኤደን ገረመው አሰናድታዋለች።