"ጥቃት የደረሰባት አንዲት ሴት ሆስፒታል ውስጥ ቅያሪ በማጣት ያንኑ አጥባ ትለብሳለች" ዶ/ር እስማኤል አሚኑ

Your browser doesn’t support HTML5

ጾታዊ ጥቃት ከኮቪድ 19 በኋላ መጨመሩን በጉዳዩ ላይ የሚሰሩ የጤና እና የስርዓተ ጾታ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ ለመሆኑ አንዲት ሴት ወሲባዊ ጥቃት ሲፈጸምባት ማድረግ ያለባት ነገሮች ምንድናቸው? በጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል የአንድ መስኮት ክፍል ባልደረባ የሆኑትን ዶ/ር እስማኤል አሚኑ ከአሜሪካ ድምጽ ከጋቢና ቪኦኤ ጋር ቆይታ አድርገዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/